እራሳችን ከእራሳችን ጋር እውነቱን እንዲነጋገር ብናስችለው ምን አለበት? (ጠገናው ጎሹ)

አዎንታዊና አበረታች የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ ኩነቶች እንደተጠበቁ ሆነው ይኸውና አሁንም ዓመት ሊሞላው ከሁለት ወራት ያነሰ በቀረው የለውጥ ሂደታችን ካጋጠሙን እጅግ አስከፊና መሪር ፈታኝ ሁኔታዎች ትርጉም ባለው አኳኋንና ደረጃ የተማርን አንመስልም።
Source: ecadforum