ግሎባል አሊያንስ፣ ጎንደር ውስጥ በተፈጠረው ችግር ሳቢያ፣ የተጎዱ ወገኖቻችንን ለመርዳት አስቸኳይ ጥሪ አደረገ !!

በአገራችን ለውጥ ከተጀመረ ጀምሮ ለውጡ ባልጣማቸው ቡድኖችና ሃይሎች አማካኝነት በየጊዜው ህዝብ ለህዝብ ግጭቶች እየተፈጠሩ፣ ብዙ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸውን አጥተዋል። በብዙ ሺ የሚቆጠሩት ደግሞ ተፈናቅለዋል።
Source: ecadforum